Berhan Blind Boarding Secondary School
Announcement የህዝብ ክንፍ ውይይት ተካሄደ

የህዝብ ክንፍ ውይይት ተካሄደ

17th June, 2025

የህዝብ ክንፍ ውይይት ተካሄደ

ሰኔ 10፣ 2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በብርሃን አይነስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የህዝብ ክንፍ ውይይት ተካሄደ ፡፡ በትምህርት ቤቱ ካሉት የህዝብ ክንፎች እና የውስጥ ትስስር ከተፈረመባቸው አካላት አንዱ የመምህራን ማህበር  ስሆን  በስምምነቱ መሰረት ስራዎችን አየሰራ መሆኑም የ ትምህርት ቤቱ ዋና ዳይረክተር ወ/ሮ ዉብአልም ተናግረዋል፡፡፡ 

የመምህራን ማህበር ከትምህርት ቤቱ ዳይሬክተሮች ጋር በተቋማዊ ባህል ግንባታ፤ አደረጃጀትን መጠቀም በተለይም የህዝብ ክንፍ የሆነውን መምህራን ማህበርንና ያልተገባ አስተሳሰብና ተግባርን መመከት ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ መስማማት ላይ ተደርሷልም ተባለ፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with