መጋቢት 22፣2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ብርሃን የዓይነ-ስውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ11ኛ
ክፍል ተማሪዎች መካከል የጥያቄ እና መልስ ዉድድር ተካሄደ።
በትምህርት ቤቱ የጥያቄና መልስ ኮሚቴ የተቋቋመ ሲሆን ኮሚቴው በስራ እቅዱ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር አካትቷል።
ውድድሩ ለ 11ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን 2ኛ ደረጃ ት/ት መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱት 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በማዘጋጀት ረገድ ጠቃሚነውም ተብሏል።
Dorgommiin gaaffii fi deebii gaggeeffameera.
Bitootessa
22, 2017 Biiroo Barnoota Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Mana Barumsaa Bultii
Qaro-Dhabeeyyii Birahaan Sadarkaa Lammaffaatti barattoota kutaa 11ffaa
gidduutti dorgommiin gaaffii fi deebii gaggeeffameera.