Berhan Blind Boarding Secondary School
Home የመንግሰት አገልግሎት አሰጣጥ ዉጤታማነት

የመንግሰት አገልግሎት አሰጣጥ ዉጤታማነት

23rd April, 2025

የመንግሰት አገልግሎት አሰጣጥ ዉጤታማነት ላይ ስልጠና ተሰጠ፡፡


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ብርሃን የዓይነ-ስውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ላአዳሪ ት/ቤቶች አሰተዳዳር ሰራተኞች የመንግሰት አገልግሎት አሰጣጥ ዉጤታማነት በሚል ርዕስ በተዘጋጀዉ ሰነድ  ስልጠና  ስልጠና ተሰጠ ::

ስለጠናዉን የሰጡት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአዳሪ /ቤቶች ሱፐርቨይዘር የሆኑት አቶ ፀጋዬ ሲሆን በስለጠናዉ ላይ  የአገልግሎት ጽንስ ሃሳብን አስመልክቶ ተገልጋይ፣ አገለጋይና አገልግሎት ምንነት እነዲሁም የአገልገሎትን ባህሪያትን  አሰረድተዉ አገልግሎት በባህሪዉ የሚበላሽ በመሆኑ በተገቢ ሰዓት መሰጠት እነዳለበትም አሰረድተዋል፡፡ 


አክለውም የምንሰጠውን አገልግሎት በተለይም የመልካም አስተዳደርና የመልካም አስተዳደር ባህሪን አውቀው ወደ ተግባር ገብተው የመንግስትን አገልግሎት ወቅታዊ፣ፈጣን እና ቀልጣፋ ለማድረግ የስራ ሰዓትን ማክበር እና ስነ ምግባር የጎደላቸው ተግባራትን መፀየፍ ተገቢ አገልግሎት መስጠትን ያሰችላል ብለዋል።


.

Copyright © All rights reserved.

Created with