Berhan Blind Boarding Secondary School
Announcement የሰኞ ማለዳ የመምህራንና የአስተዳዳር ሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡ Innovation And Creativity

የሰኞ ማለዳ የመምህራንና የአስተዳዳር ሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡ Innovation And Creativity

23rd June, 2025

የሰኞ ማለዳ የመምህራንና የአስተዳዳር ሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡

 

(ሰኔ 15/2017 .) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በብርሃን የዓይነ-ስውራን አዳሪ 2 ደረጃ /ቤት የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚዘጋጀው የመምህራንና ሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የት/ቤቱ ዳይረክተሮች፣ መምህራንና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል።

 

በመረሐ-ግብሩ በተማሪዎች አገልግሎት ዘርፍ ፕሮክተር የሆኑት አቶ ገመቹ    Innovation and Creativity in school በሚል ረዕስ እዉቅታቸዉን አካፍሏል፡፡

 

በዚህ የእውቀት ሽግግር ትምህርተ ሴክተር ሁሌም በፈጠራ ስራዎች የታጀበ መሆን እንደሚገባና በሚንሰራቸዎ ስራዎች ለገጠሙን ችግሮች የመፍትሔ ሀሳብ ለማምጣት ጠቃሚ መሆኑን በማሰረዳት በተቋማት ዉሰጥ በተለይም ትምህርት ሴከተሩ በተለዬ ሁኔታ ችግር ፈቺ የፈጠራ ስረዎች ላ እነዴት መሳተፈ እንዳለበትም አሰረድተዋል፡፡

 

በመጨረሻም ለዕለቱ እዉቀት ሽግግር የተመረጠዉና የቀረበዉ ርዕስ ግዜዉ የሚፈልግ መሆኑን የገለፁት የትምህርት ቤቱ ዋና ዳይረክተር ወይዘሮ ዉባለም ደበበ በእዉቀት ሽግግር መረሐ-ግብር ብዙ ትምህርቶችንና እዉቀቶች አየተገኙ መሆኑን ገልጸዉ በዚህ የተመዘገቡ ዉጤቶችን ለወደፊት በጋራ እንገመግማለንም ብሏል፡፡  

.

Copyright © All rights reserved.

Created with